በእንተ ማርያም /2/ ወላዲትከ ወበእንተ ዮሐንስ ፍቁርከ /2/ ርድአነ አግዚኦ በኃይለ መስቀልከ /2/ ትርጉም:- ስለወለደችህ እናትህ ማርያምና ስለወዳጅህ ዮሐንስ ብለህ አቤቱ በመስቀልህ ኃይል እርዳን