ትርሲተ ወልድ መለኮት ወፍቅር ኀደረ ላዕሌሃ ኀደረ/2/ ይቤላ ርግብየ ወይቤላ ሠናይትየ ማርያም ድንግል /2/ ትርጉም:- የእግዚአብሔርን ቃል የወለድሽልን መልኝሟ ርግብ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ከእሴይ ሥር የወጣሽ መአዛሽ ያማረ አበባ አንቺ ነሽ የሚዘመርበት ወቅት: ሳስ 3