ፀምር ፀዓዳ መሶበ ወርቅ እንተ መና መሶበ ወርቅ/2/ በትረ አሮን እንተ ሠረፀት/2/ መሶበ ወርቅ/2/ ትርጉም:- ነጭ ጸምር /ባዘቶ/ መና ያለባት መሶበ ወርቅ የለመለመች የአሮን በትር ድንግል ማርያም ናት።