አዳም ወሠናይት /4/ ማርያም/2/ አዳም ወሠናይት/4/ ትርጉም:- ማርያም ያማረች መልኝም ናት። በኀልዮ (በሐሳብ) በነቢብ (በመናገር) በገቢር (በመሥራት) ንጽሕት እንደሆነች ሲናገር ነው።