እና ችን ጽዮን ይድረስሽ ምስጋና መጠጊያ ማረፊያ ጥላችን ነሽና ከገነት ብንወጣ ማረፊያ ሆንሽን የምሕረት ደመና ውኃ ሰጠሽን የሕይወት እንጀራን አመጣሽልን በአስራትም በአደራም ለአንቺ ተሰጠን አዝ . . . የኤልሳቤጥ አጽናኝ የጭንቅ ቀን ደራሽ የኃጢአ ችን ብዛት ዳገት ሳይሆንብሽ ምሥራችን ደስ ን ይዘሽልን መጣሽ ማርያም ስንልሽ ደረስሽልን ፈጥነሽ አዝ . . . ውለ ሽ ብዙ ነው ለልብ የማይጠፋ ስምሽ መጽናኛ ነው አዝኖ ለተከፋ በእንተ ማርያም ብሎ ለለመነ 13 የሰማይ የምድሩም ማንም አልጨከነ አዝ . . . በትራችን አንቺ ነሽ የምትደግፊን ባሕረ እሳትን የም ሳልፊን ጽርሐ ሥላሴ ነሽ ማ ደረ መለኮት ሁልጊዜ አንጠግብሽም እንላለን ብጽዕት አዝ . . .