ሐዋርያት ይብልዋ/2/ ለማርያም/2/ ሰላም ለኪ/4/ ይብልዋ ለማርያም/2/ ትርጉም:- ሐዋርያት ማርያምን ሰላም ላንቺ ይሁን ይሏ ል። ያከብሯ ልፐያገኗ ል ሲል ነው።