ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ /2/ ወልድኪ ይምሐረነ ወመዋርስቲሁ ይረስየነ መድኃኔዓለም /2/ ለምኝልን ድንግል ማርያም ለምኝልን /2/ ልጅሽ ይቅር እንዲለን የመንግሥቱም ወራሾች እንዲያደርገን /2/