ንዒ ሀቤነ ኦ ድንግል ምስለ ወልድኪ መድኃኒነ ከመ ትባርኪ ላዕሌነ ነይ ከአምላክሽ ጋር ከልጅሽ ይቅር እንዲለን በምልጃሽ ንዒ ድንግል /2/ ከልጅሽ ከአማኑኤል 15 አዝ . . . የሐና የኢያቄም መልኝም ተክል የሐዋርያት ስብከት የሰማዕ ት አክሊል ነይ ድንግል /2/ ነይልን ፈጥነሽ ድንግል አዝ . . . አሕዛብ ነገሥ ት ይገዙልሻል የናቁሽም ሁሉ ይሰግዱልሻል የእግዚአብሔር ከተማ /2/ ድንግል ሆይ ጽዮን ይሉሻል አዝ . . . በጥልቅ ማዕበል ሳለን በኃጢአት ወጥመድ ተይዘን ድረሽልን /2/ ከልጅሽ አንቺ አማልጅን አዝ . . .