በአልባሰ ወርቅ /2/ ፀዓዳ ርግብ ትመስል ማርያም ድንግል /2/ ይእቲኬ ማርያም ድንግል እምደመና ቀሊል እሙ ለእግዚእ /2/ ትርጉም:- ድንግል ማርያም ወርቅን ተጎናጽፋ ነጭ ርግብን ትመስላለች። እርሷም ማርያም የጌ እናቱ ከደመና ይልቅ ፈጣን ናት።