ሰአሊ ለነ ቅድስት እንልሻለን /2/ እንደ ኤፍሬም እንደአባ ችን ለምኝልን እመቤ ችን /2/ ተስፋቸው ነሽና ለፍጥረት ዓለም እየተመኩብሽ እስከዘለዓለም ኃጢአ ቸው ተደምስሶላቸው በአንቺ ጸሎት ዳነች ሕይወ ቸው አዝ . . . ስምሽም ስልጡን ነው በእግዚአብሔር መንበር ቃል ኪዳን ገባልሽ ዓለሙን ሊምር በአንቺ ጸሎት ይተማመናሉ ጠዋት ማ ቅድስት ሆይ ይላሉ አዝ . . . ዓለም ስትዋጋን በምኞት ስለት ነፍሳችን ስትዝል ሲከብዳት ኃጢአት ጨልሞብን ግራ ሲገባን ብርሃናችን ነይ እና ችን አዝ . . . የልባችን ሐዘን እጅጉን ከብዶናል ኃጢአ ችን በዝቶ መቆም ተስኖናል 16 እንደ ኤልሳቤጥ እንደዘመድሽ ደስ አሰኝን ይሰማ ድምጽሽ አዝ . . . መዝሙር በእንተ ልደ ለድንግል ማርያም