ተፈፀመ ሐና በወለትኪ /2/ ተስፋ ቅዱሳን አበውኪ ተስፋ ቅዱሳን አበው /2/ ተፈፀመ ሐና በልጅሽ /2/ የቅዱሳን ተስፋ ያባቶችሽ /4/ ኸኸ የሚዘመርበት ወቅት: ግንቦት 1 18 መዝሙር በእንተ ስደ ለድንግል ማርያም