የጻድቃን እመቤት የደናግል ተስፋ ሀገር ለሀገር ካረች አምላክን ቅፋ አምላክን ቅፋ ስትካር በበረሀ እንባዋ ይፈሳል እንደክረምት ውኃ እንደ ክረምት ውኃ እንባዋ ምንም አላገኘች አይካሽ ባይ ዘመድ አይካሽ ባይ ዘመዷ ወልደ አምላክ ሳለ ውሃ ጥም ጸንቶባት አፏ ደርቆ ዋለ መኟ ተስኖት ነው ውኃ ለእርሷ ማውረድ አስቦ ነው እንጂ ክብሩን ለማዋረድ ሥልጣኑን ሽሽጎ ክብሩን ያዋረደው ከገሀነም እሳት እኛን ሊያድነን ነው። የሚዘመርበት ወቅት: መስከረም 26 - ዳር 6(ዘመነ ጽጌ)