አመ ኀደረ ላዕሌኪ ፀሐየ ቅዱሳን ዘራማ /2/ በመንክር ግርማ/2/ ጸለለኪ /2/ ሰማያዊው የቅዱሳን ፀሐይ ባደረ ጊዜ በማ ፀንሽ /2/ በሚያስደንቅ ግርማ /2/ ከለለሽ /2/ የሚዘመርበት ወቅት: ሳስ 22