ገብርኤል አብሠራ/4/ ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ/4/ ትርጉም:- ድንግል ማርያምን ገብርኤል አበሰራት ወልድንም ትወልጃለሽ አላት። የሚዘመርበት ወቅት: ሳስ 22