ለድንግል ገብርኤል አብሠራ /2/ ሚካኤል/2/ በክነፍ ፆራ /2/ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ /2/ ትርጉም:- ድንግልን ገብርኤል አበሠራት ሚካኤል በከንፉ ተሸከማት የደመና መጋረጃ ሰወራት/ጋረዳት/ የሚዘመርበት ወቅት: ሳስ 22