መልአክ በሰላም ተናገራ መልአክ በሰላም /2/ ቡርክት አንቲ እምአንስት ቡርክት አንቲ /2/ መልአክ በሰላም ድንግልን መልአክ ተናገራት /2/ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ አላት /2/ የሚዘመርበት ወቅት: ሳስ 22