ዕርገ ተሰምዓ ውስተ ሰማያት /2/ ወበዓ /2/ ውስተ ገነት/4/ ገነዝዋ ሐዋርያት/2/ ገነዝዋ /2/ በስብሀት/4/ ትርጉም:- ወደሰማይ ማረጓ ወደ ገነት መግባቷ ተሰማ። ሐዋርያት በክብር ገነዝዋት። የሚዘመርበት ወቅት: ነሐሴ 16