ኃይልየ ሥላሴ ወጸወንየ ሥላሴ/2/ እኸ በስመ ሥላሴ /2/ እቀጠቅጥ ከይሴ/2/ ትርጉም:- ሥላሴ ኃይሌና መጠጊያዬ ናቸው። በሥላሴ ስም እባቡን/ዲያብሎስን/ እቀጠቅጣለሁ።