እናመስግነው /2/ ጌ ችንን እንደቅዱስ ዳዊት/2/ መንፈስ ቅዱስ ይቃኘን/2/ ያስተምረን/3/ እኸ አምላኝችን እንደቅዱስ ዳዊት/2/ እናመስግነው /2/ ጌ ችንን እንደአባቶቻችን/2/ እኸ እናመስግነው/2/ ጌ ችንን እንደቅዱስ ያሬድ/2/ መንፈስ ቅዱስ ይቃኘን/2/ ያስተምረን/3/ አምላኝችን እንደአባቶቻችን/2/ 24