ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር /2/ ዘበተዋሕዶ/2/ ይሤለስ /2/ ትርጉም:- በአንድነት ሦስትፐ በሦስትነት አንድ የሚሆን እግዚአብሔር ምስጉን ጽኑዕ ልዩ ነው።