መዓትህን አርቅ /2/ ከእኛ ምሕረትህን አውርድ /3/ ሰማያዊው ዳኛ ኢየሱስ ክርስቶስ /2/ ንጉሠ ራማ በጨነቀን ጊዜ በቸገረን ጊዜ በፈተና ጊዜ ጸሎ ችንን ስማ ንጉሠ ራማ:- ሰው መርምሮ ሊደርስበት በማይችል ልዕልና የምትኖር ልዑል ከፍ ያልህ ንጉሥ ማለት ነው። ራማ ማለት ከፍ ነውና። መልክአ ሚካኤል ተመልከት።