ለአምላኝችን አንዘምር ለጌtaችን እንዘምር /2/ ብዙነው ውለ ው የእግዚአብሔር /2/ ወደ እኛ ለመጣው ከሰማያት ወርዶ በበረት ለተኛው ከድንግል ተወልዶ ለሰው ልጆች ፍቅር ሰው ለሆነው ወዶ /2/ አዝ .... እኛ ለተሰደድን ለተሰደደልን ተጠምቆና አጥምቆ አርአያ ለሆነን በበደልነው ሁሉ እርሱ ለኝሰልን/2/ አዝ .... በመስቀል ተሰቅሎ ፍቅሩን ለገለፀው ዓለምን ለማዳን ደሙን ላፈሰሰው ለቸሩ ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰው /2/ አዝ .... ለሐዘን ለደስ ስለደረሰልን በኑሮአችን ሁሉ ስለቀደመልን በበጎ ስጦtaው ፍቅሩን ላበዛልን /2/ አዝ .... ስለቸርነቱ ብዙ አድርጎልናል taዲያ ለዚህ ሁሉ ምን ይከፈለዋል ሰwoች ዝም አንበል ማመስገን ይገባል /2/ አዝ ....