ሁላችን እናቅርብ ለአምላክ ምስጋና እሱን ለማመስገን ተፈጥረናልና /2/ ዓለምን ላስገኘ በረቂቅ ምሥጢሩ ለእግዚአብሔር በደስ ዘምሩ /2/ በአምላኝዊ ጥበብ ሁሉን የፈጠረው ክብሩ እንዲtaወቅ እንዲመሰገን ነው /2/ ፍጥረtaት በሙሉ እንደስጦtaቸው ያመሰግኑtaል ውለtaውን አውቀው /2/ የበረከት አምላክ እንዲባርከን እንዘምር ሁላችን በመንፈስ ሁነን /2/ ለኃያሉ አምላክ ለሠራዊት ጌta በገናው ይደርደር ከበሮው ይመta/2/ ከጥፋት ለዋጀን በከበረው ደሙ የዝማሬን መስዋዕት እናቅርብ ለስሙ/2/