colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የጥበብ ሀገሯ ወዴት ነው

የጥበብ ሀገሯ ወዴት ነው ማደሪያዋስ ወዴት ነው/2/ ቦ ጐዳናዋ ከወዴት ተቃኘ ዝናና ወሬዋ ከወዴት ተገኘ ፈልጐ የገዛት ማነው በቀይ ወርቅ ባሕሩን ተሻግሮ ስሟን በማወቅ ማነው ያወረዳት ከደመና በላይ ድምጻDንስ የሰማ ከላይ ከሰማይ እርሷን የሚጠሉ ናቸውና ከንቱ አይቀርላቸውም ኋላ የሞትሞቱ ሁሉን የሚያውቅ እርሱ እርሱ ያውቅላ ል ቦ ጐዳናዋን ያሳምርላ ል በክርስቶስ ፈቃድ በምድር ላይ የች እነሆ ቤት ሠራች ሰባት ዓምድ አቆመች ጥበብ ግን እርሱ ነው መድኃኒ ችን በሥጋ ተገልጦ እኛን ያዳነን በደሙ ፈውሶ የተወዳጀን ለእርሱ የመረጠን ይክበር ይመስገን/2/