እንዘ የአምር እምቅድመ ኅሊና ዘይሄሊ ልበ የአምር /2/ አርአየ ኃይሉ በላእሌነ ወጸገወይነ እኸ ሠናይቶ እግዚአብሔር /2/ ትርጉም፡- ልብ የሚያስበውን ከማሰቡ በፊት የሚውያቅ እግዚአብሔር ኃይሉን አየን አየን በጎ ሥራን በላያችን ላይ ገለጠ (አሣየ)