ሁላችን እንጸልይ የሃይማኖት ጸሎት/2/ እንድናውቅ ምስጢሩን /2/ የተዋህዶ እምነት የአንድነት ሦስትነት ምስጢሩ ከገባን/2/ ከቶ ምንም አይኖር /2/ የሚያደናግረን የአምላክ ሰው መሆን ምስጢረ ሥጋዌ /2/ ያስረዳናል በእውነት/2/ የአንድነት ሕላዌ የአንድነት ሦስትነት ምስጢሩ ይረቃል/2/ በሃይማኖት ትምህርት /2/ ጐልቶ ይ ወቃል ሁላችን እንፀልይ .... 33