ወዘምሩ ለስሙ /2/ ሀቡ አኰቴተ ለስብሐቲሁ /2/ በል− ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ /2/ ለስሙም ዘምሩ /2/ ምሥጋናን አቅርቡ ለጌትነቱ /2/ እግዚአብሔርን /2/ ሥራህ ድንቅ ነው በሉት /2/