መንክር እግዚአብሔር በላዕለ ቅዱሳኒሁ /2/ አምላከ እስራኤል ውእቱ ይሁብ ኃይለ ወጽንዓ ለሕዝቡ ኸኸ /2/ ትርጉም:- እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው። (አድሮባቸው ድንቅን ይሠራል።) የእስራኤል አምላክ እርሱ ለሕዝቡ ኃይልን እና ብር ትን ይሰጣል።