እግዚአብሔር ዐቢይ /2/ ወዐቢይ ኃይሉ ወአልቦ ኊልቁ /4/ ኊልቁ ለጠበቢሁ ትርጉም:- እግዚአብሔር ላቅ ነው። ኃይሉም ላቅ ጽኑ ነው። ለጥበቡም ስፍር ቁጥር የለውም።