የኃያላን ኃያል(3) ልዑል እግዚአሔር(2) ተአምራትህ ብዙ በሰማይ(2) በምድር(4) ለአብና ለወልድ(3) ለመንፈስ ቅዱስ(2) መስገድ ይገባናል በሥጋ(2) በነፍስ(4) ለእግዝእትነ ማርያም(3) ለአምላክ እናት(2) ማቅረብ ይገባናል የጸጋ(2) ስግደት(4) ለሊቀ መላእክት(3) ቅዱስ ሚካኤል(2) ማቅረብ ይገባናል የጸጋ(2) ስግደት ለጻድቁ አባት(3) ለተክለሃይማኖት ማቅረብ ይገባናል የአክብሮት(2) ስግደት ለኃያሉ ሰማዕት (3) ለእስጢፋኖስ ማቅረብ ይገባናል የአክብሮት(2) ስግደት