ዘመንበሩ ዓቢይ መንበሩ ውእቱ መንበሩ ዘኪሩቤል /2/ ያቀድም አዕምሮ /2/ ሕሊና ሰብእ /2/ ትርጉም:- ከፍ ባለ ዙፋኑ በኪሩቤል ላይ የሚቀመጥ እርሱ የሰውን ሕሊና (ሀሳብ) አስቀድሞ ያውቃል። 36 መዝሙር በእንተ ልደቱ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ