ሰማይና መሬት የማይወስኑት/2/ ሥጋን ተዋሕዶ የ በልደት /2/ መለኰት ከትስብእት ይለያል ለሚሉ/2/ ቃል ሥጋ ሆነ ሲል ያስረዳል ወንጌሉ /2/ ቀድሞ በነቢያት ሁሉን ያናገረ/2/ ከሰማያት ወርዶ በድንግል አደረ/2/ ሰማይና ምድር የማይወሰኑት ሥጋን ተዋሕዶ የ በልደት/2/ በጌ ችን ልደት ሞት ከጠፋልን/2/ በእልል እንግለፀው መደሰ ችንን/2/ ጌ ችን ሲወለድ ለዓለሙ ሁሉ/2/ እንኳን የሰው ልጆች እንስሳት ዘለሉ/2/ በኰከብ ተመርተው ሰብአሰገል ሄዱ /2/ እጣንና ከርቤ ወርቅ ይዘው ሰገዱ/2/ ሰማይና መሬት የማይወስኑት/2/ ስጋን ተዋሕዶ የ በልደት /2/