መጽአ ከመ ይቤዙ ዓለመ /2/ የሀበነ ሰላመ ጋዳ ያበውኡ ቁርባነ /2/ ትርጉም:- ዓለምን ያድን ዘንድ መጣ። ሰላምንም ይሰጠን ዘንድ። እጅ መንሻን እንደ ቁርባን ያስገባሉ።