ሃሌ ሉያ መጽአ ወልድ ውስተ ዓለም ሃሌ ሉያ ውስተ/2/ ወለብሰ ሥጋነ ሰብአ ኮነ በአርአያ ዚአነ ትርጉም:- ከዓለም አስቀድሞ የነበረ ዛሬም ያለ ዓለምንም አሳልፎ የሚኖር ወልድ ወደ ዓለም መጣ። ሥጋችንን ለበሰ። በእኛ አርአያ ሰው ኾነ።