ለዮሐንስ አንገት ለተቆረጠው ሳይበድል ታስሮ ለተሰቃየው ወዮልሽ ላንቺ ሄሮድያዳ ደም አፍስሰሻል ሄሮድያዳ ወለተ ሄሮድያዳ /2/ ወዮልሽ አንቺ ዘፈንሽበት በዮሐንስ ላይ ልትከብሪበት አዝ . . . ዓለምን ካረች የእርሱስ አንገቱ ካራ አስተማረች ደርሶ ትንቢቱ አዝ . . . አንቺ አቀነቀንሽ ዘፈንን ዘፈንሽ በወርቅ ፈን አንገት ተሰጠሽ አዝ . . . የወጌልን ቃል እናትሽ ዘንግ አጎትሽን ወዳ በፍቅር አግብ አመነዘረች ልትኖር በደስ አዝ . . .