ዘጠኝ ሰዓት ሲሆን አባት ሆይ በመስቀል ሆነህ አባት ሆይ ድምጽህን በማሰማት አባት ሆይ ነፍስህን ሰጠህ አባት ሆይ የሰማይ ከዋክብት በሙሉ ረገፉ ጨረቃና ፀሐይ ደምን አጎረፉ ብርሃናት ጨለሙ ጠፍተው ተለያዩ ሥጋህን በመስቀል ተጋልጦ ስላዩ አዝ .... ጌ ችን ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ አሰምቶ ሟኸ ተጠማሁ እያለ ማርና ወተትን ለሚመግበው ሐሞት አመጡለት ይቅመሰው ብለው አዝ .... አኝሉ ሲወጋ ውኃ ደም ፈሰሰ በምድር ተረጭቶ ዓለምን ቀደሰ የእሥራኤል ሴቶች ዋይዋይ ሲሉልህ ለእነርሱ አዘንክ እንጂ ለአንተስ አላሰብህ አዝ .... እናትህ ስ ለቅስ በመስቀል ሥር ሆና ዮሐንስን ሰጠህ ጠብቆ እንዲያፅናና መላእክትም ዩ አጋንንትም ሸሹ የአይሁድ ሠራዊት ፈርተው ተረበሹ አዝ ....