ኢትግድፈነ /2/ ወኢትመንነነ /2/ አምላክ ሰላም ተራድአነ /4/ እግዝእትነ /2/ ነጽሪ ኀቤነ /2/ ሰላመ ወልድኪ የሀሎ ምስሌነ /4/ ትርጉም፡- አቤቱ አትተወን አትጣለን የሰላም አምላክ ሆይ ተራዳን ። እመቤ ችን ሆይ ወደ እኛ ተመልከቺ የልጅሽም ሰላም ከእኛ ጋር ይሁን