አንተ ባለጸጋ /2/ አልፋና ኦሜጋ አይሁድ አማጽያን ገረፉህ በሐሰት አለንጋ /2/ 44 ግሩም አምላክ ስትሆን የሰላም አባት በመስቀል ሰቀሉህ ዓርብ ዕለት በ6ት ሰዓት ዝናሙን አዝንቦ ሁሉን ለሚያረኝው ምድርን አረስርሶ ዘርን ለሚያበቅለው በፀሐይ አብስሎ ሁሉን ለሚያጠጣው ሐሞትን አጠጡት ተጠማሁ /2/ ሲላቸው/2/ አዝ .... ግርማን ለኪሩቤል ለአቀዳጃቸው ዘውድን ለሱራፌል ላጎናፀፋቸው ቀራንዮ አዋሉት በእራሱ ላይ የሾህ አክሊል ደፍተው እጅና እግሮቹን በችንኝር ወጥረው /2/ አቤት እንዴት ነበር /3/ አምላኬ መከራው /2/ በተወጋው ጎንህ በፈሰሰው ደምህ በተቸነከሩት እጅና እግሮችህ ይቅር በለኝ አምላክ ስለ እናትህ ብለህ /3/ አዝ ....