ወፀሐፈ ጲላጦስ መፅሐፈ ወይብል /2/ ወይብል መጽሐፉ ኢየሱስ ናዝራዊ ንጉሠ አይሁድ/2/ ትርጉም:- ጲላጦስ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉሥ የሚል ጽሑፍ ጻፈ። 45 መዝሙር በእንተ ትንሣኤሁ ለእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ