እንዘምር ሁላችን ለቸሩ ፈጣሪ በትንሣኤው ኃይሉ ሞትን አሣፋሪ /2/ ሞትን አሣፋሪ እሰይ አገኘነው ሕይወ ችንን /2/ ደስ ይበለን አዝ ትጉህ የማይተኛ ጊዜውን አክብሮ/2/ ነፈሳትን አወጣ ከሲኦል በርብሮ /2/ ከሲኦል በርብሮ አዝ .... አረገ በስብሐት አረገ በእልል /2/ ሞትን ድል አድርጎ የሠራዊት ጌ /2/ የሠራዊት ጌ አዝ .... 46 ሞት ሆይ ወዴት አለ ከቶ ማሸነፈህ /2/ ኃይልህ ተዋረደ አንተም ድል ተመ ህ /2/ አንተም ድል ተመ ህ አዝ ....