በትንሣኤከ እግዚኦ ተዘከረነ አመ ትመጽእ በመንግሥትከ /2/ ምስለ ኲሎሙ ቅዱሳኒከ ወምስለ አዕላፍ መላእክቲከ /2/ ትርጉም:- ከቅዱሳንህ ሁሉ ጋር ከአዕላፍ መላእትህም ጋር በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አቤቱ በትንሣኤህ አስበን።