ክርስቶስ ተንስአ እሙ ን በዓቢይ ኃይል ወስልጣን /2/ አሠሮ ለሠይጣን አግአካ ለአዳም ሠላም /3/ እምይእዜሰ ይኩን ሠላም /2/ ክርስቶስ ተነሳ ከሙ ን በ ላቅ ኃይልና ስልጣን ሠይጣንን አስሮ ነጻ አወጣው አዳምን ሠላም /3/ ከእንግዲህ ሠላም ይሁን /2/ 47 መዝሙር በእንተ ዕርገቱ ለእግዚእነ