ሞኦ ለሞት እግዚኡ ለአዳም ተንስአ ወልድ በሣልስት ዕለት /2/ ፈፂሞ ሥርአተ አርቲዖ ሃይማኖተ ዐርገ ኀበ አቡሁ /2/ የአዳም ጌ ው ወልድ ሞትን /2/ አሸንፎ በሶስተኛው ዕለት ተነሳ ሃይማኖትን አቅንቶ ሥርአትን /2/ ፈጽሞ ዐረገ ወደአባቱ