ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ ኢየሱስ ይቤሎሙ /2/ ሰማይ አዓርግ ኀበ አቡየ ወአቡክሙ /2/ ትርጉም:- ኢየሱስ ደቀመዛሙርቱን ወደ ሰማይ ወደ አባቴ ወደ አባ ችሁ አርጋለሁ አላቸው።