ንግበር በዓለ በትፍሥሕት ዮም /2/ እስመ ተንስአ እግዚእነ እሙ ን /2/ ዓርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት ዘይሴብሕ− ሊቃነ መላእክት /2/ ትርጉም:- ዛሬ በደስ በዓልን እናድርግ ጌ ችን ከሙ ን ተነሥቷልና። የመላእክት አለቆች የሚያመሰግኑት እርሱ በቅዳሴ በክብር ወደሰማያት ዓረገ። 48 መዝሙር በእንተ ዳግም ምጽአቱ ለእግዚእነ