ፍቅር ስሐቦ ለወልድ ኃያል እመንበሩ /2/ ወአብጽሖ /2/ እስከ ለሞት / 2/ ትርጉም:- ፍቅር ሳበው ኃያል ወልድን ከዙፋኑ /2/ አደረሰው /3/ እስከ መሞት /2/