አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ /2/ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማ ደረ/2/ ኸኸ ትርጉም:- አንድ ለአንተ አንድ ለሙሴ አንድ ለኤልያስ ቤት እንሥራ። የሚዘመርበት ወቅት: ነሐሴ 13