ሚካኤል ብሂል እፁብ ነገር ገብርኤል ብሂል ወልደ እግዚአብሔር /2/ በዲበ ርእሱኒ /5/ አክሊለ ትዕምርተ መስቀል ትርጉም:- ሚካኤል ማለተ እፁብ ነገር ማለት ነው። ገብርኤል ማለትም የእግዚአብሔር ልጅ ማለት ነው። በራሱም ላይ የመስቀል ምልክት ያለው አክሊል ተቀዳጅቷል።