አንስዕ ኃይለከ ወንአ አድ ነነ /2/ ሚካኤል /2/ ርድአነ ሚካኤል /2/ በጸሎትከ ተማ ፀነ /2/ ኃይልህን አንሳ መጥተህ አድነን /2/ ሚካኤል /2/ ተራዳን ሚካኤል /2/ በጸሎትህ ለምንማፀን /2/ ለእዝራ ያጠጣህ ጽዋአ ሕይወት በዓለም ፈተና በስቃይ ኩነኔ ስባዝን ስጨነቅ ስጠበብ ወይ እኔ ኡራኤል የእኔ ኃይል ቁምልኝ ከጎኔ አዝ . . . ኡራኤል