ሠለስቱ ደቂቅን ያወጣህ ከእሳት /2/ እኛንም አድነን /2/ ሊቀመላእክት እኛንም አድነን ገብርኤል ሊቀመላእክት ቂርቆስ ኢየሉጣን ያወጣህ ከእሳት /2/ እኛንም አድነን /2/ ሊቀመላእክት እኛንም አድነን /2/ ገብርኤል ሊቀመላእክት ሠለስቱ ደቂቅን ያወጣህ ከእሳት /2/ እኛንም አድነን /2/ አምላከ ምሕረት/4/